Русский
Открыть в Telegram
KKrypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻

Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻

@KryptonScript · канал · в индексе с 19.07.2026
235подписчиков+2 за неделю
38средний охват поста
16.2%ER — охват к подписчикам
48постов за 30 дней
Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻
ጌታ ኢየሱስን ይዘን ከመልካም ነገር ሁሉ አንጎድልም ❤️‍🩹 @KryptonScript 🙌🏾
59 ·
K
Ответሰላም ይብዛላችሁ 🌄 ማክሰኞ፣ ጥቅምት 03፡ 2019 የሳምንቱ ጥቅስ 📖 "በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።" ወደ ሮሜ ሰዎች 1፥16 😊 Verse of the week 📖 "For I am not ashamed of the gospel, because it is the power of God that brings salvation to everyone who believes: first to the Jew, then t
Фотография
ሰላም ለእናንተ ይሁን 👋🏾 ሰኞ፣ ጥቅምት 16፡ 2019 የሳምንቱ ጥቅስ 📖 "ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።" ❤️ Verse of the week 📖 ""Greater love has no one than this: to lay down one's life for one's friends." ❤️ መልካም ሳምንት 🤗 @KryptonScript ❤️
65 ·
K
Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻
My father saying "እግዚያብሔር ይባርክህ" to every response ChatGPT gives him is just hilarious 😁😁 He be blessing the AI and make it more stronger 😭😭 And he's using the Andriod app which I knew existed very recently 😂 @KryptonScript 🤖
60 ·
K
Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻
Фотография
Buildr is live Ever found a great Telegram channel and wondered who's actually behind it? Buildr reads a channel's public posts and turns them into a clean profile: who runs it, what they're building, their journey, and every link. Each line cites the post it came from. 93 builders are already on it, written from 70,000+ of their own posts. Run a channel? Your page might already exist. Claim it in two minutes with a code in your channel bio. No passwords to your channel, no access needed. 👉 buildr.mikaelen.site Find someone cool there? Share their page. Missing someone? Tell me
32 ·
Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻
Metadata:- is data about data. Man that was the simplest explanation you could get in college 😁 @KryptonScript 🏫
42 ·
Andrew means እንድርያስ one of the disciples of our lord Jesus Christ. So Andrew Tate means እንድሪያስ ቴት 😃😃 Got to know this when I watched some episodes from The Chosen.
1 · 47 ·
K
Файл
Oromia bank's footer.jpg · 32 КБ · нажмите — покажем
I happen to check Oromia Bank's website and the footer is stuck in 2024. Man it's been 2 years 😭😭 Why don't people just use JavaScript for it? @KryptonScript ⏫
47 ·
Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻
The satisfaction in pressing Enter hard after typing a successful executable command is unmatched 👌🏾 @KryptonScript ⌨️⤵️
42 ·
Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻
ОтветUpdate URLs, please. @KryptonScript 🕸
Фотография
Getting web pages like this in PRODUCTION SERVERS truly raises concerns on the DevOps team 🧐 Dev, just remove the Broken or Dead link from there❕ In an HTTP request, 404 Not Found is a standard client-side error status code indicating that the server successfully received the request, but could not find the specific resource or webpage at that address. The three digits break down to explain the nature of the issue: 4 (The first digit): Points to a client error, meaning the request asked for a URL that does not exist on the server. 04 (The next two digits): Specifies the exact error code within that category @KryptonScript 🕸❔
37 ·
Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻
Фотография
Фотография
Фотография
የ31 ዓመቷ ኢንጂነር በChatGPT የተሰጣትን ምክር ተከትላ የሚጥል በሽታ መድኃኒቷን ከቀነሰች በኋላ ሕይወቷ አለፈ። በአሜሪካ ሲያትል ከተማ የአማዞን ኩባንያ የሶፍትዌር ኢንጂነር ሆና የምትሠራው የ31 ዓመቷ ቦዌን ዋን፣ የሚጥል በሽታ ለመቆጣጠር የምትወስደውን መድኃኒት በChatGPT የተሰጣትን ምክር ተከትላ ከቀነሰች በኋላ መሞቷ የተነገረ ሲሆን ወላጆቿ የChatGPT ፈጣሪን OpenAIን ከሰዋል። ከ14 ዓመቷ ጀምሮ በሚጥል በሽታ የምትሠቃየው ዋን ለሦስት ዓመታት ከChatGPT ጋር የቀረበ ግንኙነት ከፈጠረች በኋላ የጤና ምክር ለማግኘት ቴክኖሎጂው ላይ መተማመን መጀመሯን በክሱ ላይ ተጠቅሷል። በተለይም በ2025 መጨረሻ በአማዞን የሥራ ቦታዋን በ90 ቀናት ውስጥ እንደምታጣ ከተነገራት በኋላ፣ መድኃኒቷ የማሰብ ችሎታዋንና በሥራ ላይ እንግሊዝኛ የመናገር ችሎታዋን እየጎዳ እንደሆነ በማመን ወደ AI መሣሪያው ምክር መጠየቋ ተገልጿል። በወላጆቿ የቀረበው ክስ እንደሚያመለክተው፣ ChatGPT ሐኪም ያዘዘላትን ላሞትሪጂን የተባለ የሚጥል በሽታ መድኃኒት ቀስ በቀስ እንድታቆም የሚያስችል የቅነሳ ዕቅድ ሰጥቷታል። በየቀኑ 400 ሚሊግራም የምትወስደውን መድኃኒት ወደ ዜሮ እንድታወርድ መመሪያ እንደሰጣትም ክሱ ይገልጻል። ዋን፣ በ25 ቀናት ውስጥ መድኃኒቷን መቀነስ መቀጠሏን በዚህም ሂደት የሚጥል በሽታዋ ተባብሶ በብዛት እየጣላት መሆኑ፣ ግራ መጋባትና የእንቅልፍ ችግር እንዳጋጠማት የወላጆቿ ክስ ያመለክታል። ወጣቷ መድኃኒቷን መቀነስ ከጀመረች ከአንድ ወር በታች ባለው ጊዜ ሕይወቷ አልፏል። የሕክምና ምርመራው ለሞቷ ምክንያት በሚጥል በሽታ ምክንያት የሚከሰት ድንገተኛ ያልተጠበቀ ሞት (SUDEP) መሆኑን አረጋግጧል። የዋን ወላጆች OpenAI እና የኩባንያውን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሳም አልትማንን በቸልተኝነትና በልጃቸው ሞት ኃላፊነት አለበት በሚል ከሰዋል። ኩባንያው በበኩሉ በተፈጠረው ክስተት እንዳዘነ ገልጾ፣ ከሐኪሞችና ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር በመሥራት ChatGPT ለጤና አደጋ በሚያጋልጡ ሁኔታዎች ላይ የሚሰጠውን ምላሽ ጥንቃቄ የተሞላበት እንዲሆን እያጠናከረ መሆኑን አስታውቋል። OpenAI በተጨማሪም ChatGPT የባለሙያን የሕክምና ክትትል፣ ትዕዛዝና እንክብካቤን ሊተካ እንደማይችል ገልጾ፣ ዋን በተለይ ትጠቀምበት የነበረው GPT-4o ሞዴል ከአገልግሎት መወገዱን አስታውቋል። ሟቿን ወጣት በተመለከተ የሚደረገው ሙሉ ምርመራ በሚቀጥለው ዓመት ይካሄዳል መባሉን ከኒውዮርክ ታይምስ አንብበናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
26 ·
K
▓▓▓░░░░░░░░░░░░░ ፲፬% (14%)
26 ·
Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻
Фотография
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:16 የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ Colossians 3:16 Let the message of Christ dwell among you richly as you teach and admonish one another with all wisdom through psalms, hymns, and songs from the Spirit, singing to God with gratitude in your hearts. @KryptonScript ✝️❤️📖
32 ·
K
Ответየመዝሙር ግብዣ 🤗 🎵 መዝሙር: የደህንነቴ መደምደሚያ 🎤 ዘማሪ: ይድነቃቸው ተካ 🈸 ግጥም ከዚህ አፕ የተገኘ 👉🏾 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.safoapps.mezmurdebterlyrics @KryptonScript ❤️
የመዝሙር ግጥም የደህንነቴ መደምደሚያ የክብር ስሜ ነህ መጠሪያ ማዕረጌ ሆነህ በሞትህ እኔም ተባልኩኝ ልጅህ (2x) የሞትህ ፍሬ የድካምህ በጣር የወለድከኝ ልጅህ በመከራ አልፈህ ያገኘኀኝ የዕንባህ ልጅህ ነኝ (2x) አዝ:- እኔ ባለ ዕዳ ነኝ እኔ የፍቅርህ ባለ ዕዳ ውለታህ ያለብኝ እንዴት እንዴት ብዬ ነው መክፈል የምችለው የፍቅርህን ሸክም መቼም የማልመልሰው ልክፈል እንኳን ብዬ ብጀምር ማለዳ ፍቅርህን እንዲያው ሰጥተኀኛል ታዲያ አይደለሁም ወይ የፍቅርህ ባለ ዕዳ መራመድ አይችሉም እግሮቼ ኢየሱስ በፍቅርህ ተይዤ እንዳልሄድ ከቶ ወደሌላ አርገኝ የፍቅርህ እስረኛ አርገኝ የፍቅርህ እስረኛ እንዳልሄድ ከቶ ወደሌላ ኢየሱስ በፍቅርህ ተይዤ መራመድ አይችሉም እግሮቼ አዝ:- ንግሥና መጣ በደምህ እኔ ባለ ዕዳ ነኝ ክህነቱም መጣ በሞትህ ኧረ እኔ ባለ ዕዳ ነኝ ደኸንነት ሆነ በጸጋህ እኔ ባለ ጸጋ ነኝ ልጅ መባል ቢሆን በስራህ እኔ ባለ ዕዳ ነኝ የፍቅርህ ባለ ዕዳ የምህረትህ ባለ ዕዳ ነኝ መራመድ አልችልም እግሬ ተይዣለሁ እኔ ነፍሱን ለወዳጁ ሚሰዋ ይገኝ ይሆናል በመከራ ኢየሱስ የአንተ ግን ሚገርመው ለጠላትህ የሞትከው (2x) እድሜ ዘመኔን የሚገዛ ልቤን የያዘ ውለታህ የፍቅር ዕዳ አኖርክብኝ ሳልወድህ ወደድከኝ (2x) አዝ:- መልክና ውበትህ ጠፋ እኔ ባለ ዕዳ ነኝ በሰው ተንቀህ ተተላህ ኧረ እኔ ባለ ዕዳ ነኝ ተፈወስኩኝ አንተ ቆስለህ እኔ ባለ ዕዳ ነኝ ደዌ ህመሜን ወሰድህ ኧረ እኔ ባለ ዕዳ ነኝ @KryptonScript 🎵📄
15 ·
K
Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻
Фотография
Heard a name called "Leworkalush" around work Gen Z hustlers would read it as "ለወርክአሉሽ" in Amharic 🤣🤣 Boy hustle 💪🏾 @KryptonScript 💼
🤣2
21 ·

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Границы индекса · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем