Radical Tutor
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል‼
የትምህርት ሚኒስቴር በመላው ሀገሪቱ ወጥነት ያለው የማስተማር ሂደት እንዲኖር ለማስቻል ያዘጋጀውን የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ (ካላንደር) ለክልሎች እና ለከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች አስተላልፏል።
በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት፦
📌 ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይከናወናል።
📌 መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል።
@Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
40 ·