English
Open in Telegram
💎💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

@https_Asselfya · channel · Education · indexed since 2026-07-12
8 718subscribers−36 in a week
505average post reach
5.8%ER — reach to subscribers
95posts in 30 days
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Voice message
4_5843854372634632351.ogg · 882 KB · click to show
1 · 5 ·
Audio
ሙሓደራ_249_ሁሉም_ነፍስ_ሞትን_ቀማሽ_ነች_።.mp3 · 23.7 MB · click to show
ሙሓደራ 249 ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነች 🎤 أبو حاتم خضر بن أحمد الخميسي 🕌 ቦታ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ከሚሴ https://t.me/UstazKedirAhmed
2 ·
اللهم أعِنّا على ذِكرك وشُكرك وُحسن عبادتك.
6 ·
✅ አስቀያሚ ዛፍና ፍሬዎቿ ! ~ 🔖 ሽርክ ውሸትና ሪያእ ቀልብ ውስጥ ያለ ዛፍ ነው። በዱንያ ያለው ፍሬ ፍርሀት፣ ጭንቀት፣ ጥበት፣ የልብ መጨናነቅና የቀልብ መጨለም ነው። በአኼራ ያለው ፍሬ ዘቁም እና ዘላለማዊ ቅጣት ነው።"     👈﴿إِنَّ شَجَرَتَ الزَّقُّومِ 📍የዘቁም ዛፍ ማለት 👈طَعَامُ الْأَثِيمِ 📍የወንጀለኛ ምግብ ነዉ። 👈 كَالْمُهْلِ يَغْلِي فِي الْبُطُونِ 📍እሆድ ዉስጥ የሚፈላ ሲሆን እንደ ዘይት አተላ ነዉ። t.me/https_Asselfya
10 ·
💎
••• ✨"يحصل قيام الليل ولو بركعتين" 👈قال ابن عباس «رضي الله عنهما» في تفسير قوله تعالى : { والذين يبيتون لربهم سجدًا وقيامًا } [الفرقان:٦٤] قال: من صلى ركعتين أو أكثر بعد العشاء فقد بات لله ساجدًا وقائمًا . تفسير القرطبي ٤٧٢/١٥
👍1
53 ·
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💍  የትዳር ፍሬዎች! 💍 የኔ የሚሉትን ደጋፊና ተቆርቋሪ ታማኝ ወዳጅ ከጎን ያገኙበታል። እሱ ለሷ አሷም ለሱ ከማንም በላይ ጓጊና አዛኝ ይሆናሉና። « وَمِنْ آَيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَاوَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآَيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ» « ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደ እነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፤ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህም ውስጥ ለሚያስተውሉ ህዝቦች ተዓምራቶች ኣልሉ። » « هُوَ الَّذِي خَلَقَكُمْ مِنْ نَفْسٍ وَاحِدَةٍ وَجَعَلَ مِنْهَا زَوْجَهَا لِيَسْكُنَ إِلَيْهَا » « እርሱ ያ ከአንዲት ነፍስ (ከኣደም) የፈጠራችሁ ከእርሷም መቀናጆዋን ወደርሷ ይረካ ዘንድ ያደረገ ነው » የህብረተሰቡም ክብርና ዝርያ ይፀዳበታል። የአላህ መልእክተኛ  ﷺ እንዳስጠነቀቁን « إذا جاءكم من ترضون دينه وخلقه فأنكحوه إلا تفعلوا تكن فتنة في الأرض وفساد كبير …… » «ዲኑንና ስነምግባሩን የምትወዱለት ሰው ለጋብቻ ፍለጋ ሲመጣችሁ አጋቡት። ይህ ካልሆነ ግን በምድር ላይ ከባድ የሆነ ፈተናንና ብልሽትን ታሰፍናላችሁ » قال إِمَامُ الحَرَمَيْنِ أَبِي المَعَالِي عَبْدُ المَلِكِ الجَوَيْنِيِّ -رَحِمَهُ الله ( والنكاح من أسباب زوال الجنون ، كما أن العزبة من أسباب الجنون ) [ نهاية المطلب 12/ 43] "ላጤነት (ትዳር አለመመስረት) የእብደት መንስዔ እንደሆነው ሁሉ ማግባት ደግሞ እብደት ከሚወገድባቸው ሰበቦች አንዱ ነው።
👍4
2 · 42 ·
💎
~እህቴ ሆይ !ሕይወትሽን ከሀብታሞች ህይወት ጋር አታወዳድሪ : ይልቅ ዒባዳሽን አሏህን ከሚፈሩ ሰዎች ዒባዳ ጋር አወዳድሪ! ~
👍11
34 ·
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
👉በኢማኑ ጠንካራ ሙእሚን  በኢማኑ ደካማ ከሆነው ሙእሚን  አላህጋ የበለጠ ነው። ~ t.me/https_Asselfya
👍6
1 · 100 ·
አሁን የሪያድ ደርሳችን ይቀጥላል ክፍል 357 ሐዲስ ቁጥር 1817
13 ·
💎
🔖እህቴ ሶላት ላይ ስትሆኒ ልብሽን ፈልጊው ! ~ ሶላት ላይ ቆመሽ ልብሽ የማይሰበሰብና የትም የትም የሚወላውል ከሆነ፦ የዚህ ነገር ምክንያቱ የኢማን ድክመት መሆኑን እወቂ። ስለዚህ ልብሽ እስኪረጋጋና ወደ ሶላቱ እስኪመለስ ድረስ ልትታገሊው ይገባል። ~ t.me/https_Asselfya
👍8
38 ·
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Video
6.1 MB
📍ሁለት ነገሮች አንድ ቤት ውስጥ ከተሰባሰቡ በራካ ይበዛል ሸይጧንም ከዛ ቤት ይወገዳል። ①) በአላህ ስም መግባት ②) አሰላሙ አለይኩም ማለት t.me/https_Asselfya
👍5
1 · 81 ·
Video
4.9 MB
~ሴቶች ሆይ! ወንዶችን ስታናግሩ ድምጻችሁን አታለሳልሱ። ~
👍7
102 ·
💎
Audio
4_6001154676517505163.m4a · 7.5 MB · click to show
♦️ تلاوة سورة الرحمن ♦️ القارئ: #فواز_الكعبي •••━══❁✿❁══━•••
1 · 12 ·
💎
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
✅ ​ወንድ ልጅ አላህ ከፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ ውብ የሆነው ነው። አብዛኛዎቹ ሴቶች ግን ዋጋውን የሚያውቁት ከሞተ በኋላ ነው።​እርሱ ለእናቱ፣ ለእህቱ፣ ለሴት ልጁ ለባለቤቱ ወይም ለአባቱ ለመስጠት ሲል ሁሉንም ነገር ይሠዋል።​ስለዚህ የቤተሰቡ ራስ በደህና እስካለ ድረስ ዓለም በሙሉ በሰላም ላይ ትገኛለች።​በሕይወታችሁ ውስጥ ያሉትን ማንኛውንም ወንድ ወይም አባት አክብሩ፤ ምክንያቱም ለእነሱ ስላደረጋቸው መስዋዕትነት መጠን ከቶውንም አታውቁም። ~ t.me/https_Asselfya
👍11
88 ·
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Audio
خطبة كيف تكون محبوبا عند الله 1.mp3 · 8.4 MB · click to show
13 ·
በላቸው፦ "እነዚያ በነፍሶቻቸው ላይ ወሰን ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፤ አላህ ኃጢአቶችን ሁሉ ይምራልና። እነሆ እርሱ መሀሪው አዛኙ ነውና።"»
👍6
17 ·
Audio
الْآدَابُ_الْمُهِمَّةْ_لِنِسَاءِ_الْأُمَّةِ_⑥②.mp3 · 10.8 MB · click to show
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ 【 ክፍል  ➁➅】     t.me/misbahulhu ➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶       t.me/https_Asselfya/11734
1 · 24 ·
🌸 እንደ አሏህ የለያቸው ደጋግ ባሮች ሁሉንም መልካም ሥራ መሥራት ባንችልም፣ ቢያንስ ነዋፊል ሶላቶችን ከሕይወታችን እንዳንተው። ነዋፊል ሶላቶች የግዴታ ሶላቶቻችንን የሚያሟሉ፣ ወደ አሏህ የሚያቀርቡንና የአሏህን ውዴታ የምናገኝባቸው ታላላቅ ዒባዳዎች ናቸው። 🤩ነቢዩ ﷺ በሐዲስ ቁድሲ እንዲህ ብለዋል፦🤩 «وَمَا يَزَالُ عَبْدِي يَتَقَرَّبُ إِلَيَّ بِالنَّوَافِلِ حَتَّى أُحِبَّهُ» 🤩ትርጉሙ፦ ባሪያዬ በነዋፊል ዒባዳዎች ወደ እኔ መቃረቡን ይቀጥላል፤ እስከምወደውም ድረስ። (ሶሒሕ አል-ቡኻሪ) ታዲያ የአሏህን ውዴታ ከማግኘት የበለጠ ታላቅ ምን አለ? 🌷አሏህ🤲 ከእርሱ ጋር በሚስጥር የሚተዋወቁ፣ በነዋፊል የሚቃረቡና ውዴታውን ከሚያገኙ ባሮቹ ያድርገን። آمين 🤍
10 ·
🔖ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦ መች እንደ ምትሞት አታውቅም። እንዲሁም በየትኛው ቦታ ላይ አጀልህ እንደሚደርስ አታውቅም። ይህንን ካረጋገጥክ ምኞትህን ቀንስ። ምኞትህ በጣም የረዘመ አታድርግ። እኔ አሁን ወጣት ነኝ ገና ለብዙ አመታት እኖራለሁ አትበል። ስንትና ስንት ወጣት ገና በወጣትነቱ ሞቷል። እድሜያቸው የገፋ ብዙ ሰዎች ደሞ አላህ ብዙ አኑሯቸዋል። 📘[شرح رياض الصالحين (٤٤٢/ ٣)] ✅ إِنَّ اللَّهَ عِندَهُ عِلْمُ السَّاعَةِ ➡️ አላህ የሰዓቲቱ ዕውቀት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ ✅ وَيُنَزِّلُ الْغَيْثَ ➡️ ዝናብንም የሚያወርደው እሱ ነው፡፡ ✅ وَيَعْلَمُ مَا فِي الْأَرْحَامِ ➡️ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡ ✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا ➡️ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ ➡️ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡ ✅ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ ➡️ አላህ ዐዋቂና ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ 📚(ሱረቱ ሉቅማን - 34) t.me/https_Asselfya
11 ·
💎
Photo
➡️ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ ስጡ። እስቲግፋርንም አብዙ። ምክንያቱም አብዘሀኛው የጀሀነም ባለቤቶች እናንተ ሆናችሁ አየዃችሁና። t.me/https_Asselfya
👍6
45 ·
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
> «አላህ ባሪያውን ከወደደው፤ ለራሱ (ቅርብ አድርጎ) ያዘጋጀዋል፣ ለውዴታውም ያጨዋል፣ እርሱን ብቻ ወደ ማምለክ ያጠራዋል ፤ ሀሳብና ጭንቀቱን በእርሱ ብቻ እንዲጠመድ ያደርጋል፣ ምላሱንም እርሱን በማውሳት (በዚክር) ይጠምደዋል፣ የአካል ክፍሎቹንም እርሱን በመታዘዝ (በማገልገል) ያሰማራቸዋል።» 📚 — *አል-ፈዋኢድ*፣ ኢብኑል ቀይም (ገጽ 98) [1]
👍5
11 ·
አብዱላህ ቢን መስዑድ ፦ "ለጌታው በኢኽላስ የሚሰራ ሰው በአሸዋ ላይ እንደሚራመድ ሰው ነው፤የእርምጃውን ድምፅ አትሰማም.. ነገር ግን አሻራዎቹን ታያለህ ይላሉ።". جامع العلوم والحكم👉ምንጭ
20 ·
💎
🔖አላህ በመልካም ባሪያው ምክንያት ልጆቹን፣ የልጅ ልጆቹን እንዲሁም በዙሪያው ያሉትን ቤተሰቦች ሳይቀር ይጠብቃል እነሱም በአላህ ጥበቃና ከለላ ሥር ይኖራሉ። جامع العلوم والحكم (467) ~እህቴ ያንች መልካምነት ሷሊህ መሆን አሏህን መፍራት ለብዙዎች ይተርፋል።
8 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count