Active channel: 17 posts in the index in 30 days, reach ≈23% of the audience, audience is stable, cited by 6 venues all time.
About the channel
ስለ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)፣ ሳይበር ደህንነት እና ዲጂታል ክህሎቶች ዜናዎችና ትምህርቶች።
Description in Telegram
🛠 Digital Skills | AI | Innovation
📢 አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች እና መፍትሄዎች።
👇 ፌስቡክ ላይም ያግኙኝ፡
https://www.facebook.com/share/1ANudUpgYu/
Key numbers
2 547
subscribers
24 h±0
7 days+658
30 days+717
581
average post reach
22.8%
ER — reach to subscribers
17
posts in 30 days
≈ 0.6 a day
indexed through Oct 10
0
venues cited it in 30 days
6 all time
Catalog rank: #523 034 · #4 182 in language
Audience
Subscribers 3,205
history since 2026-10-04
2026-10-042026-11-03
+6587 days
+71730 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
Unlimited Internet ስንገዛ ማወቅ የሚገባን መሠረታዊ ምስጢር! በየቀኑ የምንገዛቸው Unlimited ጥቅሎች "የማያልቅ" ተብለው ቢሰየሙም ከበስተጀርባው ግን FUP (Fair Usage Policy) ወይም የፍትሐዊ አጠቃቀም ገደብ አላቸው። ለአብነት ያህል የኢትዮ ቴሌኮምን 107 ETB Unlimited Daily Package ብንወስድ ፤ ጥቅሉ Unlimited ይባል እንጂ …በቴክኖሎጂ ዘመን የሚያውቀውን እውቀት ሰው እንዳያውቅ የሚታትር በጣም ይደንቀኛል! በተለይ የጋራ አውቀቶችን ወዳጄ! በዚህ ፈጣን የቴክኖሎጂ እና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ዘመን ድብቅ የሚባል ነገር የለም ፤ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ያለ እና በሰከንዶች ውስጥ ሊደረስበት የሚችል እውነት ነው። እውቀትን ማካፈሉ በላጭ ነው! እውቀት ሲካፈል እንጂ ሲደበቅ አይጨምርም ፤ አብሮ ማ…በየትኛው ደረጃ እና ዘርፍ ላይ ያለ #Employee ስለ AI ሊመልሳቸው የሚገቡ 3 ወሳኝ ጥያቄዎች ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉት! ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ⤵️፡ 📌 Telegram: https://t.me/miftahcodeOpenAI አዳዲስ የኤአይ ሞዴሎቹ ለዘመናት የሳይንስ ሊቃውንትን ሲያደናግሩ የኖሩ 3 ታላላቅ የሳይንስ እንቆቅልሾችን መፍታታቸውን በይፋ አስታወቀ! ይህ ግኝት በሂሳብ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ እና በኳንተም ፊዚክስ ዘርፍ አዲስ ታሪክ የጻፈ ነው። ኤአይ የፈታቸው 3ቱ ታላላቅ ሳይንሳዊ ምስጢሮች ምንድን ናቸው? 1️⃣ በሂሳብ (Mathematics)፦ ለረጅም ጊዜ ሳይፈታ የቆየውን እና የ…እንደ ሶሻል ሚድያ ማናጀሬ እና ዲዛይነሬ በመሆን እንዲያግዘኝ ያዘዝኩት GenAI ፤ የፌስቡክ የ28 ቀናት የእንቅስቃሴ መረጃዎቼን በደቂቃዎች ውስጥ በጥልቀት በመተንተን አስገራሚ የመፍትሄ ሃሳቦችን እና የ90 ቀን ስትራቴጂካዊ እቅድ አውጥቶልኛል። ውጤቱ ምን ይመስላል? ከፍተኛ ተደራሽነት (Reach): 782K+ ዕይታዎች ንቁ ማህበረሰብ: ከ5,300 በላይ መስተጋብሮች (Interac…በምስሉ ላይ የምታዩት ገና የ13 ዓመት ታዳጊ የነበረው ቢል ጌትስ (በስተቀኝ) ከእሱ በ3 ዓመት ከሚበልጠው የ16 ዓመት የልጅነት ጓደኛው ፖል አለን (በስተግራ) ጋር በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እያሉ የመጀመሪያ የኮምፒውተር ፕሮግራማቸውን በBASIC ቋንቋ ሲጽፉ ነው። ይህ የልጅነት ትውውቃቸውና የጋራ የፈጠራ ፍቅራቸው ነው የዓለምን ታሪክ የቀየረው። ታሪኩ እንዲህ ነው ፤ በ19…All posts →Similar venues — AI tools
B
Big Habesha Tech
@Tsegish_27
Nigus Tech
Nova Plusᵉᵗ
AlltechUp.com
ET Netsa Apps™
@bighabesha_softwares
channel119 512 subscribers1 posts/wk1 authors/wkam@@tsegish_27
channel57 569 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamN@apkethio
channel41 724 subscribersamN@NovaPlusEt
channel10 769 subscribersamA@alltechup
channel6 622 subscribersamE@ET_Apps
channel24 332 subscribersArchive by month · 10
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →