English
Open in Telegram

Post ናሳ ወደ ጠፈር ቴሌስኮፕ አመጠቀ

31 August 2026
R
Radical Tutor
ናሳ ወደ ጠፈር ቴሌስኮፕ አመጠቀ የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ጣቢያ (ናሳ) ለጠፈር እና ጋላክሲ ምርምር እና ጥናት አዲስ ቴሌስኮፕ ማምጠቁን አስታወቀ። ቴሌስኮፑ ከፀሐይ ስርአት ውጭ የሚገኙ ፕላኔቶችን፣ በርባኖስ (ብላክ ሆል)፣ ሩቁን የጨለማ ክፍልን ጨምሮ የጠፈር ምስጢሮችን የማጥናት አላማ አለው ተብሏል። ይህ ቴሌስኮፕ የሃብል እና ዌብ ቴሌስኮፖች ከሚይዙት ምስል 100 እጥፍ የሚበልጡ ግሩም ዕይታዎችን ማስቀረት የሚችል ነው መባሉን ቢቢሲ አስነብቧል። የ100 ቀናት ጉዞ የሚያደርገው ቴሌስኮፕ 1 ሚሊየን ማይል ወደሚርቀው ጥልቁ የጠፈር ክፍል ጉዞውን ከፍሎሪዳ ተነስቶ ጀምሯል። ጠፈር ላይ በደረሰበት ቅፅበትም ከምድር የፀሐይ ስርአት ውጭ ያሉትን እና ‘ኤክዞፕላኔትስ’ ተብለው የሚጠሩ ፕላኔቶችን ካርታ ያዘጋጃል።
22 ·

Nearby in the feed

RRadical Tutorየአዳሪ ትምህርት ቤቶች ጉዳይ ፦ 1. የትምህርት ስርዓታችን ጉብዝናን መሸለም ልፋትንና ውጤትን ማክበር የጀመረ ይመስላል ። ከሰሞኑ ከ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ጋር ተያይዞ በአዳሪ ት/ቤቶች ላይ ብዙ አሉታዊ አስተያየቶችን አነበብሁ። አስተያየቶቹ ሲጨመቁRRadical Tutorየአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም 200 (ሁለት መቶ) ልዩ የፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ ዕድል አዘጋጅቷል። በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ
this message
RRadical Tutorhttps://www.youtube.com/watch?v=PWMmD6f6WcIRRadical Tutorhttps://www.youtube.com/watch?v=hJRDhXELHTk
RRadical TutorRadical Tutor@RadicalTutorial · channel · Education
296posts in the index
Venue feed Open in Telegram

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count